ጃዋር ከታች ያለውን ፅፏል 👇
ጃዋር ከታች ያለውን ፅፏል 👇 በኤርትራና ሱዳን ድንበሮች ወደ ትግራይ ገብቶ ከነብረው የጦር መሳሪያ ይህ የሚታየው በጄት እና ድሮን ጥቅት ከውድመት የተረፈው ብቻ ነው። ይህ ሁሉ ጦር መሳሪያ የገባው ልክ እንደ ሊቢያ፣ የመን እና ሱዳን ከማከላዊ መንግስት አቅም ጋር የሚግደራደር ታጣቂ በአንዱ ክልል ማደራጀት፣ ሀገር-ማንግስቱን መሰንጠቅ ነበር። የጥምዶን ወከባም የተቃወምነው ይህን ሴራ በወሬ ወሬ ሳይሆን ጠጋ ብለን አረጋግጠን ስለተረዳን ነበር። በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት የነበሩ የሀያላን ፍክክሮች አንድን ሀገር እንዳለ ወደ ራስ ጎራ የመሳብ ነበሩ። በአሁኑ ዘመን በመካክለኛ ገቢ ደረጃ ባሉ ሀይሎች መካከል እየተደርጉ ያሉ ጂኦፖሊትካል ፍክክሮች ግን፤ አንድን ሀገር በጎበዝ ሀለቆች መካከል ከፋፍሎ አዳክሞ መቀራመት ነው። ሀገራችን የነዚህ ሀይሎች ካሰፈሰፉባቸው አንዷ ስለሆነች፣…
Read the full story at addis_news ↗