“ከቀጣይ ጥር ወር ጀምሮ ስምንት የክልሉ ተቋማት ወደ ሪፎርም ትግበራ ይገባሉ”
“ከቀጣይ ጥር ወር ጀምሮ ስምንት የክልሉ ተቋማት ወደ ሪፎርም ትግበራ ይገባሉ” የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በመጀመሪያው ዙር ወደ መንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም የሚገቡ የክልል ተቋማትን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች አፈጻጸም ገምግሟል። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ ባንቺአምላክ ገብረማርያም ሪፎርሙ በዝግጅት፣ በትግበራ እና በማጽናት ምዕራፎች ተከፋፍሎ የሚተገበር ነው ብለዋል። በመጀመሪያው ዙር…
Read the full story at amharamassmedia ↗