በኢትዮጵያ የፍትህ ጥራትን ለማሻሻል የዳኞችን ሁለንተናዊ ደህንነት ማስጠበቅ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

ADDIS_NEWSneutral2026-11-07 12:11:20 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ የፍትህ ጥራትን ለማሻሻል የዳኞችን ሁለንተናዊ ደህንነት ማስጠበቅ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ በኢትዮጵያ ያለውን የፍትህ ጥራት ለማሻሻል እና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የዳኞችን የአካል፣ የሥነ-ልቦና፣ የማህበራዊ እና የፋይናንስ ደኀንነት ማስጠበቅ የቅድሚያ ቅድሚያ ተግባር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ። ፍትህ የሚጀምረው ከዳኛ ደኀንነት መሆኑ የተጠቆመው፣ የፌደራል የሕግ ፍትህ ኢንስቲትዩት “ የዳኝነት ደህንነት ጽንሰ-ሀሳብ፣ ዓለም አቀፍ የሕግ ማዕቀፍ እና የሌሎች ሀገራት ተሞክሮ” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የጥናትና ምርምር ሲምፖዚየም ላይ ነው። በሲምፖዚየሙ ላይ እንደተመለከተው፣ የዳኞች ደኀንነት ሲባል የዳኞችን እና የፍርድ ቤት ሰራተኞችን የአካል፣ የስሜት፣ የስነ-ልቦና፣ የማህበራዊ፣ የአእምሮ፣ የመንፈስ፣ የስራ እና የፋይናንስ ደህንነት የሚያካትት ነው።…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]