“የቀይ ባሕር ባለቤቶች፤ የባሕር በር ባለ እርስቶች”

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-07 12:08:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

“የቀይ ባሕር ባለቤቶች፤ የባሕር በር ባለ እርስቶች” ገዢውን ባሕረ ነጋሽ፤ ግዛቱን መረብ ምላሽ እያለች ዘመናትን ኖራለች። ገና ከጥንት ዘመን ጀምሮ በባሕሯ ከሥልጣኔ ላይ ሥልጣኔ ደራርባለች፤ በባሕሯ ከዓለም ቁንጮ የንግድ መዳረሻዎች ቀዳሚዋ ኾናለች፤ በባሕሯ አያሌ መርከቦችን ጭናለች፤ በባሕሯ ወታደሮቿን አሥፍራ ሉዓላዊነቷን ጠብቃለች። ለሙሴ በበትር የተከፈለለት፤ እስራኤላውያን ከባርነት ወደ ምድረ እርስት የተሻገሩበት፤ ፈርኦን ከእነ ሠራዊቱ የጠፋበት፤ ንግሥተ ሳባ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]