አሜሪካ በኢትዮጵያ እና በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች
አሜሪካ በኢትዮጵያ እና በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከሀገር መከላከያ ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ጋር በሀገር ውስጥ ሰላምና በምስራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ የደኅንነት ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ገለጸ። አምባሳደሩ አሜሪካ በኢትዮጵያ እና በቀጣናው ዘላቂ ሰላምና ደኅንነት እንዲሰፍን ሙሉ ቁርጠኝነት እንዳላት አረጋግጠዋል። አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፤ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከሀገር መከላከያ ሚኒስትሩ መሐመድ እድሪስ ጋር በሀገር ውስጥ ሰላምና ዘላቂ መረጋጋት እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድ ባሉ ውስብስብ ቀጣናዊ ስጋቶች ላይ ያተኮረ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ ወቅት አምባሳደር ማሲንጋ በጋራ የደኅንነት ጥቅሞች ላይ…
Read the full story at addis_news ↗