በሐረሪ ክልል 5 ሺህ ሔክታር መሬት የሚሸፍን የበጋ መስኖ ልማት ተጀመረ።
በሐረሪ ክልል 5 ሺህ ሔክታር መሬት የሚሸፍን የበጋ መስኖ ልማት ተጀመረ። በሐረሪ ክልል 5 ሺህ ሔክታር መሬት የሚሸፍን የበጋ መስኖ ልማት የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት ተጀምሯል። በማስጀመሪያው ላይ የተገኙት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኀላፊ ሮዛ ዑመር በተያዘው ዓመት 5 ሺህ ሔክታር መሬት በበጋ መስኖ በማልማት እስከ 1 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ መታቀዱን አስታውቀዋል። በክልሉ…
Read the full story at amharamassmedia ↗