ፕሮፌሰር ሃፍቱ በርሀ የትግራይ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ።
ፕሮፌሰር ሃፍቱ በርሀ የትግራይ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ። የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ፕሮፌሰር ሃፍቱ በርሀን ከጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አድርጎ መሾሙን አስታውቋል። ፕሮፌሰር ሃፍቱ፣ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የአካዳሚክና ምርመር ዳይሬክተር ሆነው ያገለገሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ የምርምር ሥራዎችን ያሳተሙ ታዋቂ ምሁርና ተመራማሪ ናቸው።
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗