ኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት 30 ዓመታት የጦር መሣሪያ ግዢ አያስፈልጋትም ብዬ ስናገር፣ ደረቴን ነፍቼ ነው! 🇪🇹
ኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት 30 ዓመታት የጦር መሣሪያ ግዢ አያስፈልጋትም ብዬ ስናገር፣ ደረቴን ነፍቼ ነው! 🇪🇹 ይህ ገበያ እንደወጣ ገበሬ በሜዳው ላይ ተዘርግቶ የምታዩት የጦር መሣሪያ፣ በጀግናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ከህወሓት ወያኔ የተማረከ ግዙፍ ወታደራዊ ትጥቅ ነው! እዚህ የምታዩት በጦርነት ውስጥ የተሰበሰበ፣ በከፍተኛ ወጪ (ከትግራይ ህዝብ ጉሮሮ ተወስዶ) የተገዛና ለዓመታት የተከማቸ የጦር መሣሪያ ነው:: እነዚህን ሁሉ የጦር መሣሪያዎች ለህወሓት በማቅረብ ያስታጠቃችሁ ሀገራት፣ ከልብ እናመሰግናለን! የላካችሁት የጦር መሳሪያዎች ወዴት እንደደረሰ አያችሁ? የገበያው አድራሻ ተቀይሯል 😂
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗