የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ የአዲስ አበባ ቃልኪዳንን በማፅደቅ ተጠናቀቀ።
የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ የአዲስ አበባ ቃልኪዳንን በማፅደቅ ተጠናቀቀ። በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው 2ኛው የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ የአዲስ አበባ ቃልኪዳንን (Addis Ababa Declaration) በማፅደቅ እና የጋራ መግለጫ በማውጣት በዛሬው ዕለት በስኬት ተጠናቅቋል። ጉባኤውን ያጠናቀቁት የአፍሪካ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎች አህጉሪቱን ወደ ላቀ የኢኮኖሚ ከፍታ ለማሻገር የገቡትን ቃል የሚያረጋግጥ ባለ 22 ነጥብ የአዲስ አበባውን መግለጫ አፅድቀዋል። በመግለጫው የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሽግግር የፖለቲካ አመራሩ ቀዳሚ ኃላፊነት መሆኑን ፓርቲዎቹ አረጋግጠዋል። አህጉሪቱ ከተፈጥሮ ሀብት ጥሬ ዕቃ ላኪነት ወጥታ በሀገር ውስጥ ምርት፣ የኢንዱስትሪ መስፋፋት እና የቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ ላይ እንድታተኩር በጋራ እንደሚሰራም አመልክተዋል። ማንኛውንም ዓይነት ሕገ-መንግሥታዊ…
Read the full story at addis_news ↗