የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለሁለት ቀን አካሂዷል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ለሁለት ቀን አካሂዷል። ጉባኤው በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ግጭቶች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ ጥሪ በማቅረብና ባለ 11 ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት ነው የተጠናቀቀው። የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በጉባኤው ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋሉ አለመግባባቶችና ግጭቶች ወደ ሰላማዊ መንገድ እንዲመለሱ ጥሪ አቅርበዋል። ህዝበ ሙስሊሙም የሀገሪቱን የልማትና የሰላም ስራዎች በሙሉ አቅሙ እንዲደግፍ ጥሪ አቅርበዋል። መንግስት ምክር ቤቱን በአዋጅ ከማቋቋም ባለፈ ለሸሪአ ፍርድ ቤትና ለኢስላማዊ ባንክ መቋቋም ላደረገው ድጋፍም ምስጋና አቅርበዋል። በማጠቃለያ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗