ማንችስተር ሲቲ ሶስት ተከታታይ የሊግ ሽንፈት ገጠመው
ማንችስተር ሲቲ ሶስት ተከታታይ የሊግ ሽንፈት ገጠመው በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ሲቲ በኖቲንግሀም ፎረስት 3ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። የኖቲንግሀምን የድል ግቦች ሊያም ዴላፕ 2x እና ኩንያ ሲያስቆጥሩ ለማንችስተር ሲቲ ሼርኪ ከመረብ አሳርፏል። ኖቲንግሃም ፎረስት ከአምስት የሊግ ጨዋታዎች በኋላ የመጀመሪያ ድሉን ማስመዝገብ ችሏል። ማንችስተር ሲቲ በተከታታይ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ከሊጉ መሪ በስድስት ነጥቦች ዝቅ ብሏል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗