የእስራኤል አዲስ ጠቅላይ ሚንስትር‼
የእስራኤል አዲስ ጠቅላይ ሚንስትር‼ 📌ኔታኒያሁ ተቀውመዋል‼ ጋዲ አይዘንኮት መንግስት ሊመሰርቱ ነው። የእስራኤል ፕሬዝዳንት ይስሐቅ ሄርዞግ አዲስ መንግስት የማዋቀር ኃላፊነቱን ለተቃዋሚው መሪና የቀድሞ የጦር ኃይሎች አዛዥ ጋዲ አይዘንኮት ለመስጠት መወሰናቸውን ይፋ አድርገዋል። አይዘንኮት ከአረብ ፓርቲዎች ጋር ተጣምረው በምክር ቤቱ 67 ድጋፍ በማግኘታቸው የቅድሚያ እድሉ ተሰጥቷቸዋል። በሌላ በኩል የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢንያም ኔታንያሁ በችኮላ የሚመሰረት አዲስ መንግስትን እንደማይቀበሉ ገልጸው፤ ይልቁንም አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ከመሰየሙ በፊት የ"አንድነት መንግስት" (Unity Government) እንዲመሰረት ጥሪ አቅርበዋል። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed…
Read the full story at wasulife ↗