ማይጨው ከተማ ሙሉ በሙሉ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ውጪ ሆነች።
ማይጨው ከተማ ሙሉ በሙሉ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ውጪ ሆነች። ከተማዋ ከዛሬ እሁድ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡30 ጀምሮ ነው ሙሉ በሙሉ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ውጪ የሆነችው። የኤሌክትሪክ መቋረጡ ወደ ከተማዋ ኤሌክትሪክ የሚያስተላልፉ ስድስት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ ታዎሮች በመውደቃቸው መሆኑን የማይጨው ከተማ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ታዎሮቹ በተፈጥሮ አደጋ መውደቃቸውን የገለጸው ጽህፈት ቤቱ፣ አደጋው በደቡባዊ ዞኑ ራያ ዓዘቦ ወረዳ፣ ካራ-ዓዲሻዎ ቀበሌ በሚገኝ አካባቢ መከሰቱን ጠቁሟል። በተመሳሳይ፣ የማይጨው ከተማና አካባቢዋ የመብራት ኃይል ቅርንጫፍ አገልግሎት ታዎሮቹ የወደቁት ንፋስ የቀላቀለ ኃይለኛ ዝናብ ባስከተለው አደጋ መሆኑን ገልጿል። የተበላሹትን ታውሮች በአስቸኳይ ለመጠገን ርብርብ እየተደረገ ቢሆንም የጥገና ሥራው ቀናት ሊወስድ እንደሚችል…
Read the full story at tikvahethiopia ↗