ማርሸት ወደ ሠላም‼
ማርሸት ወደ ሠላም‼ በአማራ ክልል ትጥቅ አንስተው ከመንግስት ጋር ግጭት ውስጥ ከገቡት የፋኖ መሪዎች መካከል የጎጃም ፋኖ ቃል አቀባይ እንደነበር የሚታወቀው ማርሼት ፀሀዩ ወደ ሠላም መምጣቱን የደረሱኝ መረጃዎች አመልክተዋል። ማርሸት ተማርኮ ሳይሆን በንግግር ከትጥቅ ትግል ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ በመወሰኑ ትናንት ቅዳሜ ምሽት ነው የሰለም አማራጩን ተቀብሎ ከመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ጋር የተገናኘው ብለውኛል። እስካሁን በፋኖ ኃይሎች በኩል ስለ ማርሼት ፀሀዩ የተባለ ነገር የለም።አማራ ክልል በመንግስት እና በፋኖ ሃይሎች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት ከ3 ዓመት በላይ ሆኖታል። #wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗