" በድርቁ ምክንያት በደረሰባቸው ከፍተኛ የኑሮ ጫና እና የተስፋ መቁረጥ ስሜት ሰባት ወንዶች በአንድ ቀን መርዝ ጠጥተው ራሳቸውን ለማጥፋት ሙከራ አድርገው የሁለቱ ህይወት አልፏል " - ጃን አሞራ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-30 19:41:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

" በድርቁ ምክንያት በደረሰባቸው ከፍተኛ የኑሮ ጫና እና የተስፋ መቁረጥ ስሜት ሰባት ወንዶች በአንድ ቀን መርዝ ጠጥተው ራሳቸውን ለማጥፋት ሙከራ አድርገው የሁለቱ ህይወት አልፏል " - ጃን አሞራ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት • ከ4 ሺህ በላይ ነፍሰጡርና አጥቢ እናቶች ለምግብ እጥረት ተጋልጠዋል። • ከ3 ሺህ በላይ እንስሳት በመኖ እና በውሃ እጥረት ምክንያት ሞተዋል። (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) በሰሜን ጎንደር ዞን በጃና ሞራ ወረዳ የተከሰተው አስከፊ ድርቅ በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ መጠነ ሰፊ ሰብአዊ ቀውስ እያስከተለ እንደሚገኝ ተገልጿል። በወረዳው ስር ከሚገኙ 38 ቀበሌዎች መካከል 18ቱ በድርቅ የተጎዱ ሲሆን፣ በዚህም ምክንያት ከ96 ሺህ በላይ ሰዎች ለከፋ የምግብ እና የውሃ እጥረት መጋለጣቸውን የወረዳው ግብርና ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሷሊህ ሃሰን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። በአካባቢው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]