የጎጃም ፋኖ ቃል አቀባይ የነበረው ማርሸት ጸሀዩ ለመንግሥት እጅ መስጠቱ ተሰምቷል።

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-30 19:49:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

የጎጃም ፋኖ ቃል አቀባይ የነበረው ማርሸት ጸሀዩ ለመንግሥት እጅ መስጠቱ ተሰምቷል። ማርሸት ከወራት በፊት በፋኖ አመራሩ ዝናቡ ልንገረው ታስሮ እንደነበር ይታወሳል @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]