ኢትዮጵያዊው ምሁር ለግብጽያስተላለፉት ጠንካራ መልዕክት
ኢትዮጵያዊው ምሁር ለግብጽያስተላለፉት ጠንካራ መልዕክት አባይ የጋራ ሀብት እንጂ የአንድ ወገን ብቻ መብት ሊሆን አይገባም ያሉት ታዋቂው ማህበራዊ ተመራማሪ ዶ/ር ብርሃኑ ሌንጂሶ፣ የግብፅ የውሃ ስጋት ሊከበር የሚገባው ቢሆንም፣ ይህ ስጋት ግን የሌሎች ሀገራትን የልማት መብት ሊያፍን እንደማይገባ አሳሰቡ። ኢትዮጵያ በታሪክ ከፍተኛ የውሃ መጠን ወደ አባይ ስታበረክት የቆየች ቢሆንም፣ ከሀብቱ በበቂ ሁኔታ ተጠቃሚ እንዳልነበረች ገልጸዋል። አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውሃዋን ለኃይል፣ ለምግብ ዋስትና እና ለልማት ማዋሏ የጠላትነት ተግባር ሳይሆን የተፈጥሮ መብቷ መሆኑን ተመራማሪው አስረድተዋል። ግብፅ ውሃን በብቃት በመጠቀም ረገድ ያላት ልምድ የሚደነቅ ቢሆንም፣ “ታሪካዊ ድርሻ” በሚል ሰበብ የሌሎችን ሀገራት ልማት ለመቆጣጠር ማሰብ ተቀባይነት እንደሌለው ተመራማሪው ጠቁመዋል። የውሃ ጉዳይ በወታደራዊ…
Read the full story at addis_reporter ↗