«የኢትዮጵያ የባህር ኃይል አዛዥ አሰብ በሰላም ካልተቻለ በኃይል ጭምር እንደሚመለስ ገለጹ»

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-08 10:34:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

«የኢትዮጵያ የባህር ኃይል አዛዥ አሰብ በሰላም ካልተቻለ በኃይል ጭምር እንደሚመለስ ገለጹ» ​የኢትዮጵያ የባህር ኃይል አዛዥ ቫይስ አድሚራል ክንዱ እንደገለጹት፣ ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲ እና በሰላማዊ መንገድ የምታደርገው ጥረት የማይሰራ ከሆነ፣ 60 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘውን የቀይ ባህር በር በኃይል ጭምር ወደ እናት ሀገሩ በመመለስ የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማረጋገጥ የግድ የሚልበት ደረጃ ላይ መድረሱን አስታውቀዋል። ​አዛዡ አክለውም ሕዝቡ በችግር፣ በረሃብ እና በደኅንነት ዋስትና እጦት እንዲሰቃይ ከማድረግ ይልቅ፣ በማንመርጠው እና በመጨረሻው አማራጭ ጭምር ተጠቅሞ የባህር በር ባለቤት ለመሆን ሠራዊቱ እና ሀገሪቱ ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]