“የሰላም አየር ይስፈን – ሰላም ይኹን አድባሩ ሕዝቡም እፎይ ይበል – አይሳቀቅ በመንደሩ”
“የሰላም አየር ይስፈን – ሰላም ይኹን አድባሩ ሕዝቡም እፎይ ይበል – አይሳቀቅ በመንደሩ” ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል ያጋጠመው ግጭት ሕዝቡን ለበርካታ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጫናዎች ዳርጓል። ሰው በነጻነት እንዳይንቀሳቀስ፣ ሃብት እንዲወድም፣ ልማት እንዲቀዛቀዝ፣ የሰው ሕይወት እንዲጠፋ ምክንያት ኾኗል። ግጭቱ በሁለት ተዋጊ ኃይሎች ብቻ የተወሰነ ሳይኾን የእያንዳንዱን ቤት ያንኳኳ ኾኗል። የበርካቶችን ሕይወት አጨልሟል፣ ኑሮን አመሰቃቅሏል። በርካታ ሕጻናት ያለ አሳዳጊ፣ አረጋውያንን…
Read the full story at amharamassmedia ↗