ኢትዮጵያ የታጠቀችውን የአየር መከላከያ ቴክኖሎጂ ኢራንም በአስቸኳይ ጠየቀች‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-11-08 16:30:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ የታጠቀችውን የአየር መከላከያ ቴክኖሎጂ ኢራንም በአስቸኳይ ጠየቀች‼️ የኢራን ከፍተኛው መሪ ሞጅታባ ኻመኔይ ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የተጻፈ አስቸኳይ የግል ደብዳቤ የያዘ የደህንነት ልዑክ ወደ ሞስኮ መላካቸው የተሰማ ሲሆን፣ የኢራን የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ሞህሰን ሪዛኢ በክሬምሊን በተካሄደው ከፍተኛ ውይይት የጠቅላይ መሪውን ደብዳቤ ለአስተላላፊነት አቅርበዋል። ቴህራን ይህንን የላቀ የኤስ-400 (S-400) የአየር መከላከያ ስርዓት ከሩሲያ በአስቸኳይ እንድታስረክባት በጽኑ እየጠየቀች ባለችበት በአሁኑ ወቅት፣ ኢትዮጵያ ቀደም ብላ ይህንኑ ዘመናዊ የጦር መሳሪያ እና የሱ-35 (Su-35) የጦር አውሮፕላኖችን ለመታጠቅ ስምምነት በመፈጸም የመከላከያ አቅሟን በከፍተኛ ደረጃ መገንባቷ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። የኢራን አስቸኳይ ጥያቄ የመጣው በዩናይትድ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]