"ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት "

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-08 16:56:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት " የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል ፍቃድ ወስዶበት የነበረው ጣቢያ ላይ የስያሜ ማሻሻያ በማድረግ "ድምፂ ትግራይ ብሮድካስቲንግ አገልግሎት"የሚል አዲስ ስያሜ መስጠቱን አስታውቋል። ይህንን በመጥቀስ የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ በዚሁ መሰረት እንዲስተካከል ለኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያቀረበውን ጥያቄ ባለስልጣኑ ሙሉ በሙሉ መቀበሉን ገልጿል። የክልሉ ባለአደራ አስተዳደር ከዚህ ቀደም "ድምፀ ወያነ" በሚል ይጠራ የነበረውን እና ቀደም ሲል በሚያሰራጫቸው ህገወጥ ይዘቶች የብሮድካስት አገልግሎት ፈቃዱ በባለስልጣኑ ተሰርዞ የነበረው ጣቢያ በአዲስ መልክ "ማእዶት ብሮድካስቲንግ አገልግሎት" በሚል አዲስ ስያሜ ሰጥቶ ባቀረበው ጥያቄ መሠረት ባለስልጣኑጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም የብሮድካስት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]