ሞያሌ‼️
ሞያሌ‼️ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)፤ በሞያሌው ግጭት ሳቢያ ወደ ኬንያ ለተሠደዱ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች አስቸኳይ ድጋፍ የሚውል 3 ሚሊዮን ዶላር መደበ። ተመድ፤ የገንዘብ ድጋፉ ለነፍስ አድን የሚውል የምግብ፣ የውሃ፣ የመጠለያና የጤና ድጋፍ ለሚያደርጉ የረድኤት ድርጅቶች እንደሚሠጥ ገልጧል። ተመድ፤ እስካሁን ወደ ኬንያዋ መርሳቢት ግዛት የተሠደዱት ኢትዮጵያዊያን ብዛት 50 ሺሕ ይሆናሉ ብሏል። ድርጅቱ የእርዳታ አሠጣጡን የሚያስተባብር ቡድን ወደ ሞያሌ ማሠማራቱን አስታውቋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗