አንድ የዩናይትድ ደጋፊ በኤክስ ገጹ

ZENA24NOWneutral2026-11-08 19:07:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

አንድ የዩናይትድ ደጋፊ በኤክስ ገጹ "በእርግጠኝነት መናገር የምችለው ነገር ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ሜዳ ሲገባ ዲዬጎ ዳሎትን ካየሁት ክለቡ እንደሚሸነፍ እቀበላለሁ" ሲል ጽፏል። የዩናይትድ ደጋፊዎች በዳሎት ክፉኛ የተማረሩ ሲሆን ተጨዋቹ ዛሬም በሰራቸው ስህተቶች ዩናይትድን ዋጋ አስከፍሏል። #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]