የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ✅ ከጠዋቱ 2፡00 – 10፡30 👉 ጎፋ ካምፕ፣ ሀዋርያው ቸርች፣ ኪዳነ ምህረት ቤተ ክርስቲያን፣ መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ፣ ቆሬ አደባባይ፣ አሚጎ ኮንዶሚንየም፣ ፋና ት/ቤት እና አካባቢው፣ 👉 ኮተቤ ኮሌጅ፣ መሳለሚያ፣ ኮተቤ አማኑኤል ሆስፒታል፣ ዘርፌ ቦኖ፣ ፍናን ዳቦ፣ ቀርሳ ሚካኤል እና አካባቢው፣ 👉መነን፣ 6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ፣ አሜሪካ ኢምባሲ ያሉ ቤቶች፣ ስፔን ኢምባሲ፣ ሽሮሜዳ፣ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት እና አካባቢው፣ 👉አድማስ ዩኒቨርስቲ፣ ቃሊቲ ፍሳሽ ማጣሪያ፣ አርሴማ ቤተ-ክርስቲያን፣ ቃሊቲ 40/60 ኮንዶኒሚየም፣ ቃሊቲ ገብርኤል፣ ቃሊቲ ማረሚያ እና አካባቢው፣ 👉 አርሴማ ቤተክርስቲያን፣ ጀርመን አደባባይ፣ ጀሞ ሚካኤል፣ አፍሪካ…
Read the full story at addis_reporter ↗