ከአንታሊያ እስከ አዲስ አበባ – ስለ ምድራችን የሚመከርበት ታላቅ ሁነት
አዲስ አበባ ጥቅምት 29 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም በየዓመቱ በአንድ ጣራ ስር ተሰብስባ ትልቅ ትኩረት ሰጥታ ከምትመክርባቸው ጉዳዮች መካከል የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ) ቀዳሚው ነው ይህ ታላቅ ሁነት የአንዲት ሀገር ብቻ ሳይሆን የመላው የዓለም ሕዝብና የምድራችን እጣ ፈንታ ነው በነገው ዕለት የ31ኛው ምዕራፍ መጋረጃ በቱርክዬ የባህር ዳርቻ ከተማ አንታሊያ ይከፈታል ጉባኤው … The post ከአንታሊያ እስከ አዲስ አበባ – ስለ ምድራችን የሚመከርበት ታላቅ ሁነት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗