በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ለአፍሪካ አርዓያ እየሆነች ያለችው ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ ጥቅምት 29 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ንብረት ለውጥ በዓለም ላይ እያስከተለ ያለው ተፅዕኖ እየጨመረ በመጣበት ወቅት ኢኮኖሚያዊ እድገትን ከአካባቢ ጥበቃ ጋር ማስማማት የግድ ሆኗል ይህንን ተጽእኖ ለመቋቋም ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታን ከሀገራዊ የልማት አቅጣጫዋ ጋር በማቀናጀት ወደ በተግበር ላይ ትገኛለች የኢትዮጵያ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ጉዞ የዛሬ ውሳኔ ብቻ ሳይሆን ለቀጣይ ትውልዶች የተሻለች … The post በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ለአፍሪካ አርዓያ እየሆነች ያለችው ኢትዮጵያ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗