የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶር) ቱርክዬ አንታሊያ ገቡ

WELCOMEneutral2026-11-09 06:19:57 UTC
AdYour ad here[email protected]
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶር) ቱርክዬ አንታሊያ ገቡ

አዲስ አበባ ጥቅምት 29 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ-32 ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶር) በኮፕ-31 ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ቱርክዬ አንታሊያ ገብተዋል ሚኒስትሩ በቆይታቸው ከኮፕ-31 ፕሬዚዳንት ከተለያዩ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ተደራዳሪ ቡድኖችና ከአጋር አካላት ጋር ይወያያሉ ውይይቶቹ ከኮፕ-31 ወደ ኮፕ-32 የሚደረገውን ሽግግር በተሳለጠ ሁኔታ ለማስቀጠል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ናቸው በተጨማሪም … The post የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶር) ቱርክዬ አንታሊያ ገቡ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]