የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ ጥቅምት 29 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል መስተዳድር ምክር ቤቱ በዋናነትም ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያላቸው ከ2 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 16 አልሚዎች የመስሪያ ቦታ በምደባ እንዲሰጥ ውሳኔ አስተላልፏል የመስሪያ ቦታ እንዲሰጥ ውሳኔ የተላለፈውም በልዩ ሀገራዊና ክልላዊ ፋይዳ … The post የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗