የብልፅግና ፓርቲ የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

WELCOMEneutral2026-11-09 06:19:57 UTC
AdYour ad here[email protected]
የብልፅግና ፓርቲ የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ጥቅምት 29 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ ተካሂዷል በመድረኩ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የፓርቲው ዋና ጽቤትና የቅርንጫፍ ጽቤቶች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል በግምገማው ላይ የሩብ ዓመቱ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን የተመዘገቡ ውጤቶች የገጠሙ ተግዳሮቶችና በቀጣይ … The post የብልፅግና ፓርቲ የሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]