🇸🇩 የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከፍተኛ አዛዥ አማፂ ቡድኑን በዘመድ አዝማድ አሠራር በመክሰስ የሱዳን ጦር ኃይልን ተቀላቀሉ❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-09 08:17:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇸🇩 የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከፍተኛ አዛዥ አማፂ ቡድኑን በዘመድ አዝማድ አሠራር በመክሰስ የሱዳን ጦር ኃይልን ተቀላቀሉ❗️ በሱዳን የፈጣኖ ደራሽ ኃይሎች አማፂ ቡድን ውስጥ የ15ኛው ምድብ አዛዥ የሆኑት ሲዲቅ መሐመድ አብደልራሕማን አንደር ከ200 ተዋጊዎች እና ከ40 ያህል ተሽከርካሪዎች ጋር ወደ ሀገሪቱ መደበኛ የጦር ኃይሎች መቀላቀላቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ይፋ አድርገዋል። አዛዡ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች መሪ የሆኑትን መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎን (ሔመቲ) በዘመድ አዝማድ አሰራር የከሰሱ ሲሆን፣ ሔመቲ በአማፂ ቡድኑ ማዕረጎች ውስጥ ለራሳቸው ቤተሰብ አባላት ብቻ ቅድሚያ ይሰጣሉ ሲሉ ተናግረዋል። የዚህ አዛዥ ቡድኑን መተው በቅርብ ጊዜያት የታዩ ከፍተኛ አዛዦች ከቡድኑ የመልቀቅ ሂደት አካል ነው። በቅርብ ወራት ውስጥ ሌሎች በርካታ መኮንኖች ቡድኑን በመልቀቅ ሀገራዊ ጦሩን…

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]