📢 ለመንግሥት ሠራተኞች አዲስ የምዘና ሥርዓትና የደመወዝ ጭማሪ መረጃ ይፋ ሆነ!
📢 ለመንግሥት ሠራተኞች አዲስ የምዘና ሥርዓትና የደመወዝ ጭማሪ መረጃ ይፋ ሆነ! የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመንግሥት ሠራተኞችን በባህሪ፣ በቴክኒካል ብቃትና በተግባር ለመመዘን 18 አዳዲስ መመሪያዎችን ማዘጋጀቱ ተገልጿል። 📌 የደመወዝ ጭማሪው እንዴት ይሆናል? 🔹 ከ90% በላይ ውጤት የሚያስመዘግቡ ሠራተኞች የ2 እርከን የደመወዝ ጭማሪ ያገኛሉ። 🔹 ከ75% እስከ 90% ውጤት የሚያመጡ ሠራተኞች የ1 እርከን የደመወዝ ጭማሪ ያገኛሉ። 📌 የምዘና ሥርዓቱ ምን ያካትታል? 1️⃣ የባህሪ ምዘና 2️⃣ የቴክኒካል ብቃት ምዘና 3️⃣ የተግባር ምዘና በሦስቱም የምዘና ዓይነቶች ቢያንስ 70% ማምጣት ይጠበቃል። 📌 ሌሎች አስፈላጊ ነጥቦች ▪️ በሥራ መደብ ለመቀጠል፣ የደረጃ እድገት ለማግኘት፣ ለዝውውርና ለአዲስ ቅጥር የብቃት ምዘናውን ማለፍ ያስፈልጋል። ▪️ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀቱ…
Read the full story at effoyjobs ↗