ኢሰመጉ፥ በተለያዩ በሀገሪቱ አካባቢዎች በቅርቡ በተፈጸሙ ጥቃቶች ላይ ምርመራ እያደረገ መሆኑን ተናገረ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-09 16:04:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢሰመጉ፥ በተለያዩ በሀገሪቱ አካባቢዎች በቅርቡ በተፈጸሙ ጥቃቶች ላይ ምርመራ እያደረገ መሆኑን ተናገረ። በአማራ ክልል (ጃሪ መጠለያ ካምፕ) ፣ በኦሮሚያ ክልል (አርሲ፣ ወለጋ) ፣ በጋምቤላ ክልል (ጋምቤላ ከተማ) የተፈጸሙ ጥቃቶችን በተመለከተ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። የኢሰመጉ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ገመቹ ፥ ባለፉት ሰባት ዓመታት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መበራከታቸውን ገልጸዋል። "በቅርቡ በአርሲ፣ ጋምቤላ፣ ወለጋ እንዲሁም ሞያሌ የሚስተዋሉት ጥቃቶች ይዘታቸው ተለያዩ ይሁን እንጅ በሁሉም ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በስፋት የተፈጸመ ነው " ብለዋል። በዚህም በርካቶች ለሞት፣ ለስደትና መፈናቀል መዳረጋቸውን ገልጸዋል። " ታጣቂዎች እና በመንግስት ሠራዊት መካከል ያለው የተኩስ ልውውጥ፤ ግጭት በጣም አሳሳቢ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]