የኢትዮጵያ ጌጥ፣ ተናፋቂው ሥፍራ 🇪🇹

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-09 16:37:28 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ጌጥ፣ ተናፋቂው ሥፍራ 🇪🇹 ግርማው ከሩቅ ይጣራል፤ ሠንሠለታማ ተራራዎቹ ለእይታ ይማርካሉ። ከተራራው ሥር የሚፈልቀው ቀዝቃዛ አየር ልብን ይሠርቃል። ከተራራው ራስ ኾኖ ታች ያለውን መልክዓ ምድር መመልከት ሀሴትን ይፈጥራል። ተፈጥሮን ከሙሉ ገጽታዋ ጋር አቅፎ የያዘው የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ለመጎብኘት የሚመጡ ጎብኝዎች በግርማው ደምቀው፣ በውበቱ አብበው፣ በፍካቱ ፈክተው እጃቸውን በአፋቸው ላይ እንደጫኑ ይመለሳሉ። ተራራዎችን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]