" ዛሬ ለደቡብ ትግራይ ቢሮዎች ሙሉ በሙሉ ደመወዝ ወደ አካውንታቸው ገብቷል " - ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ/ር)

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-10 19:45:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ዛሬ ለደቡብ ትግራይ ቢሮዎች ሙሉ በሙሉ ደመወዝ ወደ አካውንታቸው ገብቷል " - ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ/ር) 👉 " የፌደራል መንግስት ገንዘቡን ገቢ ካደረገ ሳምንት ሆኖታል " - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር፣ ወደ ስራ ገበታ ተመልሰው በአካል ሪፖርት ላደረጉ ሠራተኞች ከጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ/ም ጀምሮ ደመወዝ እንደሚከፍል ገልጾ የነበረ ሲሆን፣ ትናንትም ሆነ ዛሬ ወደ ሠራተኞች እጅ የደረሰ ገንዘብ አለመኖሩ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተረድቷል። ክፍያው ለምን እንዳልተፈጸመ ትናንት የጠየቅናቸው፣ በባለአደራ አስተዳደሩ የኢኮኖሚና መልሶ ግንባታ ዋና ስራ አስፈጻሚ ቴዎድሮስ አረጋይ (ዶ/ር)፣ " በቢሮች ያልተሟላ አንዳንድ ፔሮል ነበር ዛሬ አድሬስ አድርገናል። አጣርተው ፔሮል ላስገቡ ነገ ደመወዝ ይገባላቸዋል " ብለው ነበር። ጉዳዩ ከምን ደረሰ ? ስንል ዛሬ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]