" ደብዳቤው ' እወድሻለሁ አመሰግናለሁ ይቅርታ አድርጊልኝ እና ምስጥሬን ለማንም አትናገሪ ' ነው የሚለው " - የተማሪ መሰረት አበራ ጓደኛ
" ደብዳቤው ' እወድሻለሁ አመሰግናለሁ ይቅርታ አድርጊልኝ እና ምስጥሬን ለማንም አትናገሪ ' ነው የሚለው " - የተማሪ መሰረት አበራ ጓደኛ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የአራተኛ ዓመት የሚድዋይፈሪ ተማሪ መሰረት አበራ ባለፈዉ ቅዳሜ በድንገት ህይወቷ አልፎ ተገኝታለች። በዚህ ዓመት ሰኔ ወር ትመረቅ የነበረው ተማሪ መሰረት በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ማደሪያ መታጠቢያ ክፍል ውስጥ አስከሬኗ ተሰቅሎ መገኘቱ ነው የተገለጸው። የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ መንግስቱ ቱሉ (ዶ/ር) ምን አሉ (ለዶቸ ቨለ ሬድዮ) ? " ቅዳሜ ከሰዓት አስከሬኗ በተማሪዎች ሻወር ቤት ተሰቅሎ ነው የተገኘው። ተማሪዎች በእለቱ ሻወር ለመግባት ሲሉ አስከሬኗን ከቀኑ 9-10 ሰዓት አከባቢ አግኝተው ከፍተኛ መደናገጥ ተፈጥሮ ነበር። ወዲያውኑ የዩኒቨርሲቲው ፖሊሶች ደርሰው አስከሬኗን በከተማዋ ፖሊስ በኩል ወደ ሪፌራል…
Read the full story at tikvahethiopia ↗