የማህበራዊ ሚዲያ ገቢ ላይ ግብር ተጣለ‼
የማህበራዊ ሚዲያ ገቢ ላይ ግብር ተጣለ‼ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው አዲስ ደንብ (ቁጥር 597/2019) መሰረት በኢትዮጵያ ዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ላይ አዲስ ግብር ተጣለ። ዋና ዋና ነጥቦች፡- 📌ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢያቸው ከ50,000 ብር በላይ የሆኑ ፈጣሪዎች ግብር የመክፈል ግዴታ አለባቸው (ከዚህ በታች ከሆነ ተመላሽ ይደረጋል)። 📌አካውንቱ ወይም ክፍያው ከውጭ ሀገር ቢሆንም፣ ፈጣሪው በኢትዮጵያ ነዋሪ እስከሆነ ድረስ ግዴታው ይጸናል።. 📌 የማህበራዊ ሚዲያ መተግበሪያዎች እና የማስታወቂያ ድርጅቶች የፈጣሪዎችን ገቢ እና መረጃ በየሩብ ዓመቱ ለታክስ ባለስልጣኑ የማቅረብ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። 📌ፈጣሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) በመያዝ ገቢያቸውን አሳውቀው በየሩብ ዓመቱ መክፈል ይጠበቅባቸዋል። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇…
Read the full story at wasulife ↗