አስከሬን ለማውጣት ጉድጓድ ውስጥ የገባው ግለሰብ ህይወቱ ማለፉ ተገለፀ
አስከሬን ለማውጣት ጉድጓድ ውስጥ የገባው ግለሰብ ህይወቱ ማለፉ ተገለፀ በጉራጌ ዞን አረቅጥ ከተማ በውሃ ጉድጓድ ውስጥ የገቡ ሁለት ግለሰቦች በተለያየ ሰዓት ህይወታቸው ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል። የመጀመሪያው ግለሰብ በጉድጓዱ ውስጥ የቁፋሮ ስራ እያከናወነ ሳለ ህይወቱ ሲያልፍ ሁለተኛው ደግሞ የመጀመሪያውን ሰው አስከሬን ለማውጣት ወደ ጉድጓዱ በመግባቱ በተመሳሳይ ሁኔታ ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል። ክስተቱ የተፈጠረው ጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ.ም. በከተማዋ 01 ቀበሌ ጤና በተባለ መንደር ሲሆን የ50 ዓመቱ መክብብ ገብሬ በስድስት ሜትር ጥልቀት ባለው የውሃ ጉድጓድ ውስጥ የቁፋሮ ሥራ ላይ እያለ በማይታወቅ ምክኒያት ህይወቱ ማለፉ ተጠቁሟል። በወቅቱ ከጉድጓዱ ውስጥ ሆነው ምላሽ መስጠት እንዳቃታቸው የተመለከተው ግለሰብ ለአካባቢው ነዋሪዎች ጉዳዩን ካሳወቀ በኋላ በስፍራው የተገኙ ሰዎች…
Read the full story at zena24now ↗