በCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከባርቤዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞትሊ ጋር በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል የጋራ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል።

ABIYAHMEDALIOFFICIALneutral2026-11-11 07:24:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

በCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን፣ ከባርቤዶስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚያ ሞትሊ ጋር በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል የጋራ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል። ‎ ‎በአቪዬሽን ትብብር እና የኢትዮጵያን የCOP32 ፕሬዝዳንትነት ለመደገፍ በሚደረገው አጋርነት ላይ የመከርን ሲሆን፣ የጋራ ፍላጎቶችን መሠረት በማድረግ የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ይበልጥ ለማስፋት እና ቅድሚያ የሚሰጣቸውን የወል ጉዳዮች ወደ ተጨባጭ ውጤቶች ለመቀየር የሚያስችል ፍሬያማ ምክክር አድርገናል።

Read the full story at abiyahmedaliofficial ↗
AdYour ad here[email protected]