#ጥቆማ
#ጥቆማ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌንየም ሕክምና ኮሌጅ የ Pediatrics and Child Health ትምህርት ክፍል ለ2027 ትምህርት ዘመን በ Pediatric Emergency & Critical Care የፌሎውሺፕ ፕሮግራም አመልካቾችን ለመቀበል የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል፡፡ ፍላጎትና ብቃት ያላችሁ አመልካቾች እስከ ህዳር 21/2019 ዓ.ም ማመልከት እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡ የማመልከቻ አማራጮች በ Pediatrics and Child Health ትምህርት ክፍል በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ [email protected] አመልካቾች የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትናችሁ ያለፋችሁ መሆን ይጠበቅባችኋል። (መስፈርቶችና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን https://web.facebook.com/sphmmc ላይ በመግባት ይመልከቱ፡፡) @tikvahuniversity
Read the full story at tikvahuniversity ↗