ከፊንላንድ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ስተብ ጋር ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ተገናኝተን መክረናል።

ABIYAHMEDALIOFFICIALneutral2026-11-11 07:56:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከፊንላንድ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ስተብ ጋር ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ተገናኝተን መክረናል። ‎ከዚህ በፊት በG20 ጉባኤ ወቅት ባካሄድነው የሁለትዮሽ ስብሰባችን ወቅት የተደረጉ ውይይቶችን ተግባራዊነት የተመለከተ ውይይት አድርገናል። ‎ ‎ በዋና ዋና ዓለም አቀፍ የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች፣ በቀጣናዊ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች እና በጋራ ፍላጎቶችን በውይይታችን የተመለከትን ሲሆን፤ ይህም ፊንላንድ ኢትዮጵያ የምትረከበውን የCOP32 ፕሬዝዳንትነት ድጋፍ ጨምሮ፣ የጋራ መግባባት የተደረሰባቸውን ዘርፎች ቀጣይነት ባለው ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ ልዩ ትኩረት የሰጠንበት ነው።

Read the full story at abiyahmedaliofficial ↗
AdYour ad here[email protected]