ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፊንላንድ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ስተብ ጋር ተወያዩ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-11 09:06:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፊንላንድ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ስተብ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከፊንላንድ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ስተብ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፊንላንድ ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ስተብ ጋር ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ተገናኝተን መክረናል ብለዋል። ‎ከዚህ በፊት በ ግሩፕ (G20) ጉባኤ ወቅት ባካሄድነው የሁለትዮሽ ስብሰባችን ወቅት የተደረጉ ውይይቶችን…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]