ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኢራቁ ፕሬዝዳንት ኒዛር አሚዲ ጋር ተወያዩ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-11 09:13:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኢራቁ ፕሬዝዳንት ኒዛር አሚዲ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢራቁ ፕሬዝዳንት ኒዛር አሚዲ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ጎን ለጎን ከኢራቁ ፕሬዝዳንት ኒዛር አሚዲ ጋር መክረናል ብለዋል። ‎የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን ለማጠናከር እና በልማት ትብብር ረገድ የጋራ አቅም ያላቸውን ዘርፎች ወደ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]