ህጉ ፀደቀ‼️
ህጉ ፀደቀ‼️ በኢትዮጵያ ዓመታዊ ገቢያቸው ከ50 ሺህ ብር በላይ ለሆኑ ዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ግብር የመክፈል ግዴታ የሚጥል አዲስ ደንብ ጸደቀ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዲጂታል ኢኮኖሚውን ሕጋዊ ማዕቀፍ ለማስያዝ ባወጣው “የፌዴራል የገቢ ግብር ደንብን እንደገና ለማሻሻል የወጣ ደንብ ቁጥር 597/2019” በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ስራ ላይ ውሏል። አዲሱ ደንብ በሀገሪቱ እየሰፋ የመጣውን የማህበራዊ ሚዲያ እና የዲጂታል ይዘት ፈጠራ ዘርፍ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ጥብቅ ድንጋጌዎችን አካትቷል። ማንኛውም የዲጂታል ይዘት ፈጣሪ በግብር ዓመቱ ከ50 ሺህ ብር በላይ ጠቅላላ ገቢ ካገኘ የገቢ ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት፤ ከዚህ ገደብ በታች ከሆነ ግን የተከፈለው ግብር እንዲካካስ ወይም ተመላሽ እንዲደረግለት ደንቡ ያዝዛል። የዲጂታል መድረኩ አካውንት ከኢትዮጵያ ውጪ የተከፈተ ቢሆንም…
Read the full story at addis_reporter ↗