"ጦርነቱን ለማቆም እጃችን ላይ ያሉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ናቸው" ማርክ ሩቢዮ

WASULIFEneutral2026-11-11 09:28:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ጦርነቱን ለማቆም እጃችን ላይ ያሉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ናቸው" ማርክ ሩቢዮ አሜሪካ፣ ሩሲያ እና ዩክሬን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሦስትዮሽ ውይይት ማካሄድ ጀምረዋል። የዩናይትድስቴትስ የውጭ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ ማርክ ሩቢዮ የሶስቱ ሀገራት ድርድር ዘላቂ ምክክር እንደሚፈልግ ተናግረዋል። ማርክ ሩቢዮ በፈረንሳይ መካሄድ በጀመረው የቡድን 7 የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ጦርነቱን ለማቆም እጃችን ላይ ያሉት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ናቸው ብለዋል። ችግሩ በ24 ሰዓት አይፈታም ያሉት ሩቢዮ፣ ነገር ግን ከጀርባ ብዙ ስራ ይጠብቀናል በማለት ገልፀዋል። የአቡዳቢው ውይይት በትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍና ጃሬድ ኩሽነር አማካኝነት እየተመራ ይገኛል።(ቲቃህ) ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]