ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ጋር ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ቀደም ብሎ ተገናኝተናል። በሶማሊያ ወቅታዊ የደኅንነት ሁኔታና ሰፋ ባሉ ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሃሳቦችን ተለዋውጠናል።
ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድ ጋር ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ቀደም ብሎ ተገናኝተናል። በሶማሊያ ወቅታዊ የደኅንነት ሁኔታና ሰፋ ባሉ ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሃሳቦችን ተለዋውጠናል። የቀጣናውን ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን ቀጣይነት ያለው ውይይትና ትብብር አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተናል።
Read the full story at abiyahmedaliofficial ↗