የሁለት ሰዎች አስደንጋጭ ህልፈት አነጋጋሪ ሆኗል‼

WASULIFEneutral2026-11-11 09:39:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሁለት ሰዎች አስደንጋጭ ህልፈት አነጋጋሪ ሆኗል‼ በጉራጌ ዞን አረቅጥ ከተማ 01 ቀበሌ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ በመቆፈር የሚታወቁት አቶ መክብብ ገብሬ በተባሉ የ50 ዓመት ጎልማሳ ቤት ውስጥ የተከሰተ ድንገተኛ አደጋ አካባቢውን አዝኗል። ሟች አቶ መክብብ ጥቅምት 27 ቀን 2019 ዓ.ም ለስራ ወደ 6 ሜትር ጥልቅ ጉድጓድ በገመድ እንደወረዱ ህይወታቸው አልፏል። ሁኔታውን የተመለከቱ የአካባቢው ነዋሪዎች እና ፖሊስ ባሉበት፣ የሟችን አስክሬን ለማውጣት በጎ ፈቃደኛ ሆኖ ወደ ጉድጓዱ የገባ ሁለተኛ ግለሰብም በተመሳሳይ ሁኔታ ወዲያውኑ ህይወቱ ሊያልፍ ችሏል። ሁለቱም ሰዎች በድንገት ህይወታቸው ማለፉ ከፍተኛ ድንጋጤን የፈጠረ ሲሆን፣ አስክሬናቸውም ሰዎች ወደ ጉድጓዱ ሳይገቡ ከላይ ሆኖ በተዘጋጀ ገመድ ተንጠልጥሎ ሊወጣ ችሏል። የአካባቢው ፖሊስ ክስተቱን አስመልካች አስፈላጊውን ማጣራት እያደረገ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]