ባድመ‼
ባድመ‼ በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ባድመ ትናንት የተቀሰቀሰው ተኩስ ልውውጥ አዳሩን እስከረፋድ ጋፕ ብሎ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ አልፎ አልፎ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ መሆኑን ምንጮች ጠቁመዋል። የኤርትራ ወታደሮች ከህውሃት ጋይሎች ጋር ተኩሱን እንደጀመሩት የተነገረ ሲሆን መከላከያ ወደ ጨበጣ ሳይገባ በድሮን እና ከባድ መሳሪያ ብቻ ድርጊቱን መቆጣጠሩ ተሰምቷል። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗