ማዱሮን አፍነን አይደለም የወሰድነዉ - የፔንታጎኑ ሐላፊ
ማዱሮን አፍነን አይደለም የወሰድነዉ - የፔንታጎኑ ሐላፊ የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴት በፔንታጎን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የተወካዮች ምክር ቤት አባል ቶማስ ማሲ የውጭ ሀገር መሪን ‹‹አፍኖ ወስዷል›› ሲሉ ባቀረቡባቸው ክስ ላይ ቀጥተኛ ምላሽ ሰጥተዋል። ‹‹ማዱሮ አልታፈነም። በአሜሪካ ምርጥ የጦር አባላት ለፍትህ እንዲቀርብ ነው የተደረገው። በአንድ ምሽት የተገኘ ድል፤ይበልጥ በትክክል ለመናገር በ48 ደቂቃ ውስጥ የተገኘ ድል ፍጹም ስኬት ነው››ብለዋል። ይህ ምላሽ ትኩረት ያደረገዉ ጥር 3 ቀን 2026 በካራካስ ቬኔዙዌላ በተካሄደው ‹‹ኦፕሬሽን አብሶሊዩት ሪዞልቭ›› በተሰኘው ምስጢራዊ የአሜሪካ ኦፕሬሽን ላይ ነው። በኦፕሬሽኑ ማዱሮን በፌደራል የዕፅ ዝውውር እና በአደንዛዥ ዕጽ ወንጀሎች ለመያዝ 2መቶ የሚጠጉ የአሜሪካ ወታደራዊ አባላት በከፍተኛ ሁኔታ ወደሚጠበቀዉ የማዱሮ…
Read the full story at addis_news ↗