ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼህ መሐሙድ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼህ መሐሙድ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼህ መሐሙድ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼህ መሐሙድ ጋር ከCOP31 የመሪዎች ጉባኤ ቀደም ብሎ ተገናኝተናል ብለዋል። በሶማሊያ ወቅታዊ የደኅንነት ሁኔታና ሰፋ ባሉ ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሃሳቦችን መለዋወጣቸውን ገልጸዋል። የቀጣናውን ሰላም እና መረጋጋት ለማስፈን…
Read the full story at amharamassmedia ↗