ከምድር እስከ ሰማይ፤ ከባሕር እስከ ሳይበር የነገሠው የኢትዮጵያ አለኝታ!
ከምድር እስከ ሰማይ፤ ከባሕር እስከ ሳይበር የነገሠው የኢትዮጵያ አለኝታ! የጽናት እና የኩራት መገለጫ ነው። እንደ ወርቅ ተፈትኖ፣ እንደ ብረት ጠንክሮ፣ በአለት ላይ ሠንደቋን በጽናት ተክሏል። የማይናወጥ ጀግንነቱን ከሀገሩ አልፎ በአፍሪካ ቀጣና በሰላም አሥከባሪነት በመሠማራት አረጋግጧል። ክንደ ብርቱው የሀገር የመከላከያ ሠራዊት በየጊዜው ራሱን በቴክኖሎጂ በማዘመን፣ የላቀ የቴክኖሎጂ በመታጠቅ ግዙፍነቱን ገንብቷል። የመከላከል እና የማጥቃት አቅሙን አይደፈሬ አድርጓል። በወታደራዊ ሳይንስ እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗